The Irob People: What is to be done?

Source: Courtesy of BG, TA, and PD
የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ በቅርቡ ያሳልፈውን የአልጀርስ ስምምንት ቅበላ አስመልክቶ በድንበርተኛው የኢሮብ ሕዝብ ዘንድ ቅሬታ አሳደሯል፤ ተቃውሞንም አስከትሏል። ይህንን ተከትሎ፤ የአልጀርሱ ስምምንት በግብር ላይ ቢውል በኢሮብ ሕዝብ ላይ ሊያስከትላቸው ስለሚችሉ አሉታዊ ክስተቶችና የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦችን አንስተው የኢሮብ ተወላጆች የሆኑት አቶ በየነ ገብራይ፣ አቶ ተስፋዬ አዱማና አቶ አድሃኖም አዱማ ይናገራሉ።
Share




