Saleh Gadi Johar Source: Courtesy of SGJሳላህ ጋዲ ጆሃር፤ ደራሲ፣ የawate.com መሥራችና አሳታሚ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ላበረከቷቸው አስተዋጽዖዎች የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት ተሸላሚ መሆንን አስመልክተው በኤርትራዊነታቸው ያላቸውን አተያይ ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ሳላህ ጋዲ ጆሃር፤ ደራሲ፣ የawate.com መሥራችና አሳታሚ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ላበረከቷቸው አስተዋጽዖዎች የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት ተሸላሚ መሆንን አስመልክተው በኤርትራዊነታቸው ያላቸውን አተያይ ያጋራሉ።