ጠቅላይ ሚኒስትር ማልከም ተርንቡል ሁሉም የመንግሥት ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች ከሰሜናዊ ክፍለ ግዛቷ ቴናንት ክሪክ ከተማ ጋር አብረው እንዲሰሩ ለማድረግ ከውሳኔ ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል። ቴናንት ክሪክ ብሔራዊ የመነጋገሪያ አጀንዳ የሆነችው በወርኃ ፌብሪዋሪ አንዲት የሁለት ዓመት ሴት ህጻን ልጅ በመደፈሯ ሳቢያ ነው።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Greg Dyett
Source: SBS
Share this with family and friends


