What’s the real reason behind our widening waistlines?

Obesity Source: AAP
ክብደትን መቀነስና ያንኑም ጠብቆ ማቆየቱ ምን ያህል አዋኪ እንደሆነ ብዙዎች ይረዳሉ። አንድ የሜልበርን ሐኪሞች ቡድን ክብደትን የመቀነስ ምስጢሩ ከአኗኗር ዘይቤ ላምድ ጋር የተያያዘ ሳይሆን ተያያዥነቱ ከዝርያ ጋር ነው ይላል። ይሁንና ሌላ የተመራማሪዎች ቡድን ግና ይህ ዓይነቱ አወዛጋቢ ምርምር አልቅጥ ውፍረው ላሉ ሰዎች ለውፍረታቸው አጉል ሰበብ እብዲሆናቸው ማድረግ ነው ባይ ነው። . Package by Kirsty Johansen
Share




