Former US Secretary Of State John Kerry at the Global Table conference in Melbourne Source: AAPየግብርና ተጠባቢዎችና የንግድ መሪዎች በዓለም አቀፍ የምግብ ተግዳሮቶች ላይ ለመምከር ሜልበርን ውስጥ ታድመዋል። ዓለም አቀፉ የክብ ጠረጴዛ ኮንፈረንስ የሚወያይባቸው ጉዳዮችም የግብርና ዘዴዎች፣ የአየር ንብረት ለውጥና የምግብ ብክነት ናቸው።
Published
By Stephanie Corsetti
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የግብርና ተጠባቢዎችና የንግድ መሪዎች በዓለም አቀፍ የምግብ ተግዳሮቶች ላይ ለመምከር ሜልበርን ውስጥ ታድመዋል። ዓለም አቀፉ የክብ ጠረጴዛ ኮንፈረንስ የሚወያይባቸው ጉዳዮችም የግብርና ዘዴዎች፣ የአየር ንብረት ለውጥና የምግብ ብክነት ናቸው።