የልብ ፋውንዴሽን - ጤናማ የሆኑ አውስትራሊያውያን ያሻቸውን ያህል ወተት መጠጣትና ዕንቁላሎችን መመገብ ይችላሉ

Milk bottles in a supermarket in Everton Park in Brisbane's northern suburbs Source: AAP
የልብ ፋውንዴሽን ወተት፣ የወተት ምርቶች፣ ሥጋና ዕንቁላል አመጋገብን አስመልክቶ አዲስ ምክረ ሃሳብ ለገሰ። ምክረ ሃሳቡ ይፋ የሆነው በቅርቡ ምግቦች በልብ ጤና ላይ ያላቸውን ተፅዕኖ በተመለከተ የቀረበ የክለሳ ሪፖርትን ተመልክቶ ነው።
Share




