Dr Abubeker Kadir Source: Courtesy of AKዶ/ር አቡበከር ከዲር፤ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ፣ ራዕይና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ደረጃ አስመልክተው ይናገራሉ። በባሕር ማዶ ዩኒቨርሲቲዎች አስተማሪ የሆኑና ግንኙነቶች ያሏቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታዊ አስተዋጽዖዎችን እንዲያበረክቱ ጥሪ ያቀርባሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አቡበከር ከዲር፤ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ፣ ራዕይና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ደረጃ አስመልክተው ይናገራሉ። በባሕር ማዶ ዩኒቨርሲቲዎች አስተማሪ የሆኑና ግንኙነቶች ያሏቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታዊ አስተዋጽዖዎችን እንዲያበረክቱ ጥሪ ያቀርባሉ።