Dr Getachew Beneberu Source: Courtesy of PDዶ/ር ጌታቸው በነበሩ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥነ ሕይወት ዲፓርትመንት መምሕርና በሥነ ሕይወታዊ ዘዴ የዕንቦጭ መከላከል አስተባባሪ፤ ስለ ዕንቦጭ አረም ምንነት፣ በአማራ ክልል አርሶ አደሮች ላይ ከባድ ፈተና እያሳደረ መሆኑንና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ አረሙን ለመክላት የተቀናጀ አሰራር አልባነትነት መኖሩን አንስተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ጌታቸው በነበሩ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥነ ሕይወት ዲፓርትመንት መምሕርና በሥነ ሕይወታዊ ዘዴ የዕንቦጭ መከላከል አስተባባሪ፤ ስለ ዕንቦጭ አረም ምንነት፣ በአማራ ክልል አርሶ አደሮች ላይ ከባድ ፈተና እያሳደረ መሆኑንና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ አረሙን ለመክላት የተቀናጀ አሰራር አልባነትነት መኖሩን አንስተው ይናገራሉ።