Seble Girma (L), and Elias Yemane (R) Source: Courtesy of SG and EYአቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኑነት ኃላፊ፤ ድምጻዊትና የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የባሕልና ኪነ ጥበብ ኃላፊ ሰብለ ግርማ፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 07/2019 ፉትስክሬይ - ኒከልሰን ጎዳና ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ። ግብዣቸውንም ለመላው ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ ያቀርባሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኑነት ኃላፊ፤ ድምጻዊትና የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የባሕልና ኪነ ጥበብ ኃላፊ ሰብለ ግርማ፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 07/2019 ፉትስክሬይ - ኒከልሰን ጎዳና ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ። ግብዣቸውንም ለመላው ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ ያቀርባሉ።