Watch FIFA World Cup 2026™ LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የውይይት መድረክ - የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ አቅጣጫ ወዴት? ክፍል 2

Panel discussion Ethiopia's future Pt 2

Dr Semahagn Gashu (L), Dr Yohannes Gedamu (C), Geletaw Zeleke (R) Source: Courtesy of SG, GZ, and YG

ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ። ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ጂኦግራፊንና ቋንቋን መሠረት ያደረገ የመንትዮሽ ፌዴራሊዝም ሥርዓት አድርገን ሁለቱ በሕገ መንግሥቱ ስር በራሳቸው ምህዋር ላይ እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል” ይላሉ። ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ “ኢትዮጵያዊነትንና ብሔረተኝነትን በአንድነት እያራመድን የምንቀጥል አይመስለኝም። ሁለቱ ወደ መጠፋፋት ስለሚሄዱ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ብሔራዊ አንድነት እንዲኖር ነው። ሊያያዘን የሚችለው ገመድ ዜግነት ነው፤ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው” ሲሉ፤ ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ “በኢሕአዲግ አካቢቢ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው የሊሂቃን ስብስብ ከሌለ፤ የምንሰነዝራቸው ሃሳቦች ባዶ ሆነው ይቀራሉ። ኢሕአዲግ ራሱን ማነጽ አለበት” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now