Watch FIFA World Cup 2026™ LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Life and Legacy: Prof Getachew Haile – Pt 3

Life and Legacy: Prof Getachew Haile – Pt 3

Collegeville, Minnesota Source: Courtesy of GH

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ በመንፈሳዊና ዓለማዊ ዕውቀት ተጠባቢነት ለሊቀ ሊቃውንትነት የበቁ ናቸው። የዕውቀት ጭማቂያቸውን ከደርዘን በላይ ለሕትመት በበቁ መጻሕፍቶቻቸው ላይ አስፍረዋል። ለበርካታ ማለፊያ አስተዋጽዖዎቻቸውም ከኢትዮጵያውያንና ከውጭ አገር ድርጅቶች ከግማሽ ደርዘን ያለፉ የክብር ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል። በክፍል ፫ ዝግጅታችን ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ በወታደራዊው ሥልጣነ መንግሥት በያዘበት የአብዮት ወቅት በወታደሮች ከተርከፈከፉባቸው ጥይቶች ሕይወታቸውን ባያጡም በአንዲት ጥይት ቆስለው ዳግም መራመድ ሊሳናቸው በቅቷል። በሳቢያውም፤ እንደምን ለሕክምና ወደ አገረ እንግሊዝ፤ ሲልም ወደ አገረ አሜሪካ ዘልቀው ግላዊ ሕይወትና የምርምር ሥራ ጅማሯቸው እንደቀጠሉ ያወጋሉ። በክፍል ፬ ዝግጅታችን ጥንታውያኑ መንፈሳዊ መጻህፍትና አፈ ታሪኮች በኢትዮጵያ ታሪክና ማንነት ላይ ያሳረፏቸውን አሻራዎች እናነሳለን።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now