Watch FIFA World Cup 2026™ LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Life and Legacy: Prof Getachew Haile – Pt 4

Life and Legacy: Prof Getachew Haile – Pt 4

Source: Courtesy of PD

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ በመንፈሳዊና ዓለማዊ ዕውቀት ተጠባቢነት ለሊቀ ሊቃውንትነት የበቁ ናቸው። የዕውቀት ጭማቂያቸውን ከደርዘን በላይ ለሕትመት በበቁ መጻሕፍቶቻቸው ላይ አስፍረዋል። ለበርካታ ማለፊያ አስተዋጽዖዎቻቸውም ከኢትዮጵያውያንና ከውጭ አገር ድርጅቶች ከግማሽ ደርዘን ያለፉ የክብር ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል። በክፍል ፬ የንግሥተ ሳባ ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክና ኢትዮጵያዊ ማንነት ከመቅረጽ አኳያ ያበረከተውን ሚና፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ መካከል ተፈጥረው ባሉት ልዩነቶች ላይ አተያይና ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ። በክፍል ፭ ዝግጅታችን ያለፉ የሕይወት አሻራዎቻቸውን ትውስታዎች በምልሰት ያስቃኙናል።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now