Watch FIFA World Cup 2026™ LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Life and Legacy: Prof Getachew Haile – Pt 5

Life and Legacy: Prof Getachew Haile – Pt 5

አሜሪካን በመጣን በዓመቱ Source: Courtesy of GH 'አንዳፍታ ላውጋችሁ'

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ በመንፈሳዊና ዓለማዊ ዕውቀት ተጠባቢነት ለሊቀ ሊቃውንትነት የበቁ ናቸው። የዕውቀት ጭማቂያቸውን ከደርዘን በላይ ለሕትመት በበቁ መጻሕፍቶቻቸው ላይ አስፍረዋል። ለበርካታ ማለፊያ አስተዋጽዖዎቻቸውም ከኢትዮጵያውያንና ከውጭ አገር ድርጅቶች ከግማሽ ደርዘን ያለፉ የክብር ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል። ፕሮፌሰር ጌታቸው፤ በክፍል ፭ የማጠቃለያ ዝግጅታችን፤ የግብፅ፣ አውሮፓና አሜሪካ ትውስቶቻችቸውን ያነሳሉ። ለኢትዮጵያ፣ ለሕዝብና ለቤተሰባቸው ያሏቸውን መልካም ምኞቶች ይገልጣሉ። ለውድ ባለቤታቸው ወ/ሮ ምሥራቅ አማረ ያላቸውን ተመን የለሽ ጥልቅ ፍቅር ያንጸባርቃሉ። ከሕልፈተ ሕይወታቸውም በኋላ በቋሚዎች ዘንድ እንደምን ቢታሰቡ እንደሚሹም ይናገራሉ።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now