Ethiopia's Education Policy Road map on discussion Part I

. Source: Supplied
የትምህርት ምኒስቴር የኢትዮጵያን የትምህርት ፖሊሲ ላማሻሻል አዲስ የትምህርት ፍኖተ ካርታን አዘጋጅቶ ይፋ አድርጟል። ፍኖተ ካርታው ጥራት ፤ ተደራሽነት ፤ አግባብነት እና ፍትሀዊነትን ያረጋግጣል የሚል ተስፋ አለው። ዶ/ር ተበጀ ሞላ በሜልበርን ዲከን ዪቨርሲቲ በአውስትራሊያ የትምህርት ፖሊሲ ፍትሃዊነትና ተደራሽነት ላይ የጥናት ባለሙያ ፡ ዶ/ር ይርጋ ገላው በአውስትራሊያ ፐርዝ ከርተን ዪኒቨርሲቲ በትምህርት ተገቢነት ላይ ተመራማሪ እንዲሁም ወ/ ሮ ፋሲካ ገ/ጻድቅ ወ/ ሰንበት በካናዳ ቶሮንቶ ዩኒቨሪሲቲ በትምህርት ማህበራዊ ፍትህ የዶክትሬት እጩ ፤ ለውይይት ይፋ በሆነው የትምህርት ፍኖተ ካርታ ላይ አወያይተናቸው ሙያዊ ማብራሪያን ሰጥተውበታል።
Share