“ለአገርና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ ቢገለሉ መልካም ነው።” - አክሊሉ ወንድአፈረው

Aklilu Wenaferew Source: Courtesy of AWA
አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ “የብሔራዊ ዕርቅ ኮሚሽን አበረታችና አሳሳቢ ገጽታዎች፤ የእርቀ ሰላሙ ጅምር ውጤታማነትን ከፍ ለማድረግ ምን ይደረግ?” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፍ ያስረዳሉ። አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ በካናዳ ሊቀ መንበር ናቸው።
Share




