A Panel discussion: Does Ethiopia need a new land reform? – Pt 2

Abera Yemaneab (Top Left), Dr Fekade Bekele (L), and Geletaw Zeleke (R) Source: Supplied
አቶ አበራ የማነ አብ፣ ዶ/ር ፈቃደ በቀለና አቶ ገለታው ዘለቀ፤ “ኢትዮጵያ አዲስ የመሬት ስሪት ማሻሻያ ለውጥ ያስፈልጋታልን?” የሚለው የውውይት መድረክ አጀንዳችን ተሳታፊዎቻችን ናቸው። የግል አተያዮቻቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share