SKIP TO MAIN CONTENT

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

***የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግለጫ

SBS Amharic
Source: SBS Amharic

1 min read

Published

Updated

By Demeke Kebede


Skip to article content

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን  ይፋ አድርጓል።

ዩኒቨርሲቲው ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በዩኒቨርስቲው የሚመለከታቸው የትምህርት ክፍሎች ተመርምሮ፣ በየኮሌጆች አካዳሚክ ጉባዔዎች ተፈትሾ፣ በዩኒቨርስቲው ሴኔት ታይቶ እና ይሁንታ አግኝቶ የቀረበልኝን መረጃ ተመልክቼ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቻለሁ ብሏል የዩኒቨርስቲው የሥራ አመራር ቦርድ።

የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው፤

  1. ፕሮፌሰር ይልማ ስለሺ ፣
  2. ፕሮፌሰር አለሙ መኮንን፣ 
  3. ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ፣
  4. ፕሮፌሰር በርሲሳ ኩምሳ፣
  5. ፕሮፌሰር ገበየሁ ጎሹ፣ 
  6. ፕሮፌሰር ሙሉጌታ አጥናፉ፣
  7. ፕሮፌሰር ጌታቸው ተረፈ፣ 
  8. ፕሮፌሰር አሰፋ ፍስሃ፣
  9. ፕሮፌሰር ንጋቱ ከበደ፣
  10. ፕሮፌሰር ግርማ ዘርአዮሐንስ፣
  11. ፕሮፌሰር ሽመልስ አድማሱ  እና
  12. ፕሮፌሰር አታላይ አየለ (ዶ/ር) ናቸው።

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now