SKIP TO MAIN CONTENT

ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለሰባት አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

*** ስድስት የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና አንድ የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጥቷል

Sahle-Work Zewde
Sahle-Work Zewde, President of Ethiopia. Source: Getty

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ስድስት የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና አንድ የአምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል።

ፕሬዚደንቷ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት፣

1. ወ/ሮ ደሚቱ ሀምቢሳ ቦንሳ

2. ጄኔራል አደም ሞሐመድ

3. አቶ ሌንጮ አየለ ባቲ

4. አቶ ሀደራ አበራ አድማሱ

5. አቶ ነቢል ማሀዲ አብዱላሂ እና

6. አቶ መላኩ ለገሰ አድማሱን  በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እንዲሁም

7. አቶ እሸቴ ወልደየስን በአምባሳደርነት የሾሙ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በላከው መግለጫ አስታውቋል።


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now