SKIP TO MAIN CONTENT

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

*** በቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላይ ፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል።

News
Ethiopian Orthodox priests carry a coffin containing the body of the late Abune Merkerios, fourth patriarch of the Ethiopian Orthodox church. Source: Getty

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተቀብር የቤተክርስቲያኗ ሥርዓተ ቀኖና በሚያዘው መልኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።

News
People try to reach a coffin containing the body of the late Abune Merkerios, fourth patriarch of the Ethiopian Orthodox church,during his farewell ceremony. Source: Getty

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል በተከናወነው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፣ ክብርት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኢፌድሪ ፕሬዚደንት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ካህናት አባቶች፣ የ አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች እና በርካታ ሕዝብ ክርስቲያን ምዕመናን ተገኝተዋል።


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now