ሽልማቱን የቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ስለሺ ግርማ ከጮቄ ሙሉ ኢኮ ሎጅ መስራች አቢይ ዓለም ጋር በመሆን በሳውዲ አረቢያ አሉላ ከተማ ከዋና ፀሐፊው እጅ ተቀብለዋል።
በውድድሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ50 ሀገራት በላይ እና ከ100 በላይ የቱሪዝም መዳረሻዎች የተሳተፉ ሲሆን ማህበረሰቡን ያሳተፉ እና ዘላቂ (Sustainable) የሆኑትን ለሽልማት መብቃታቸው ተገልጿል።
Credit: PR
Published
Updated
Share this with family and friends
SBS World News