SKIP TO MAIN CONTENT

የሌበር ፓርቲ መሪ አንቶኒ አልባኒዚ በኮቪድ-19 ተያዙ

*** በጤና መምሪያ መሠረት ለመጪዎቹ ሰባት ቀናት ከምርጫ ዘመቻ ራሳቸውን አግልለው ይቆያሉ።

News
Anthony Albanese, leader of the Labor Party. Source: Getty

1 min read

Published

Updated

By NACA

Presented by Kassahun Seboqa Negewo


Skip to article content

የሌበር ፓርቲ መሪ አንቶኒ አልባኒዚ ዛሬ ማምሻውን በኮቪድ-19 መጠቃታቸውን አስታወቁ።

በጤና መምሪያ መሠረት ለመጪዎቹ ሰባት ቀናት ከአደባባይ የምርጫ ዘመቻ ራሳቸውን አግልለው ይቆያሉ።

አቶ አልባኒዚ በቫይረሱ መያዛቸው የተገለጠው ወደ ምዕራብ አውስትራሊያ ሔደው የምርጫ ዘመቻቸውን ለማካሔድ በመሰናዶ ላይ ሳሉ ነው። 

የሌበር ፓርቲ መሪው ድንገት በኮቪድ-19 ቢያዙ አማራጭ የምርጫ ዘመቻ ፕላኖች ያሉት ሲሆን፤ በነገው ዕለት የትኛውን አማራጭ እንደሚጠቀም ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now