የሕንድ ዝርያ ያላቸው የቀድሞው የእንግሊዝ በጅሮንድ በወግ አጥባቂ ፓርቲያቸው አዲሱ የፓርቲ መሪና የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ።
በ44 ቀናት ከስልጣናቸው የለቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዝ ትረስ ሙሉ ድጋፍቸውን እንደሚቸሯቸው አስታውቀዋል።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የሕንድ ዝርያ ያላቸው የቀድሞው የእንግሊዝ በጅሮንድ በወግ አጥባቂ ፓርቲያቸው አዲሱ የፓርቲ መሪና የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ።
በ44 ቀናት ከስልጣናቸው የለቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዝ ትረስ ሙሉ ድጋፍቸውን እንደሚቸሯቸው አስታውቀዋል።
1 min read
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends