SKIP TO MAIN CONTENT

የዋጋ ግሽበት አውስትራሊያ ውስጥ 6.1 ፐርሰንት ደረሰ

*** የአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት 6.1 ፐርሰንት ሲደርስ ከ21 ዓመት ወዲህ ይህ የመጀመሪያው ነው።

News
Inflation is on the up in Australia. Source: SBS

1 min read

Published

Updated

By NACA, Kassahun Seboqa Negewo


Skip to article content

ዛሬ ይፋ በሆነው የአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት መጠን ከ2001 ወዲህ ከ6.1 ፐርሰንት ሲደርስ የመጀመሪያው ሆኗል።

 

የብድርና የወለድ መጠንን ለከፋ የዋጋ ንረትም የሚዳርግ አሰኝቷል። 

News
Inflation has hit a high this century. Source: SBS

ለዋጋ ግሽበቱ መናር የነዳጅና የቤት ዋጋዎች ማሻቀብ፣ የኮቪድ-19 ወረርሽኝና የዩክሬይን ጦርነት አቅርቦት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደር በዋነኛ ምክንያትነት ተጠቁመዋል።

 

 

የዛሬውን የዋጋ ግሽበት ወደ ታች ለመጫን ብሔራዊ ባንክ በቀጣዩ ወርሃዊ ስብሰባው የወለድ መጠን ጭማሪ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። 


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now