የኮቪድ - 19 ሉላዊ ወረርሽኝ፣ የሩስያና ዩክሬይን ጦርነት ያስከተለውን የነዳጅ እጥረትና የምጣኔ ሃብት ቀውስ ተቋቁሞ አየር መንገዱ 937 ሚሊየን የሜሪካን ዶላር የተጣራ ትርፍ አስገኝቷል።
ይህም በንፅፅር ካለፈው ዓመት የ90 ፐርሰንት ዕድገትን አሳይቷል።
በሌላም በኩል 6.9 ሚሊየን ዓለም አቀፍ መንገደኞችን ያጓጓዘ ሲሆን፤ ካምናው የ36 ፐርሰንት ጭማሪ አስመዝግቧል።
Ethiopian Airlines Airbus 350-900 taking off from London Heathrow airport. Credit: Fabrizio Gandolfo/SOPA Images/LightRocket via Getty Images
Published
Share this with family and friends
SBS World News