መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም - አንቶኒ አልባኒዚ የተቃዋሚ ቡድንና የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲ መሪ

*** እያንዳንዱ በመላው ኢትዮጵያ ፈክቶ ያለው አዲስ ቢጫ አደይ አበባ የተስፋችን ልብ ማሰኛ ነው፤ ብሩኅ ተስፋ። - አልባኒዚ

Albo NY message

Hon. Anthony Albanese, Leader the Opposition Source: AAP

መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም

በዘመነ ለውጥ የወቅት ታዳሽነት በጣሙን ጠቃሚ ነው።

እያንዳንዱ በመላው ኢትዮጵያ ፈክቶ ያለው አዲስ ቢጫ አደይ አበባ የተስፋችን ልብ ማሰኛ ነው።

                              ብሩኅ ተስፋ

በአሁኑ ወቅት የአዲስ ዓመት አከባበር ለየት ይላል።

የወረርሽኙ ዕውነታ ማለት ያለፉት ዓመታት ዓይነት የፌስታ ስብስቦች ማድረግአለመቻላቸውን ነው።

ይሁንና፤ በሁሉም ሥፍራ ባሉ ኢትዮጵያውያን የጋርዮሽ ዕውቀትና ብልሃት ግና ተለያይተን ሳለን እንኳ እንገኛለን።

ይህን አዋኪ ጊዜ የምንወጣው ሁላችንም በጋራ ማለፍ ስንችል ብቻ ነው።

ይህን ማድረግ እንደምንችልም አውቃለሁ፤ አመኔታም አለኝ።

ለሁሉም አውስትራሊያውያን - ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመትን እመኛለሁ።


1 min read

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo



Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now