SKIP TO MAIN CONTENT

" ብፁዕ አቡነ ማትያስ ያስተላለፉት የግል አቋም እንጂ የሲኖዶሱ ውሳኔ አይደለም " - ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ

ብፁዕ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ባለፈው ሳምንት ያስተላለፉት መልእክት ሲኖዶሱን እንደማይወክል ተገለፀ:: የቤክርስትያኒቱ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ በዛሬው እለት ለብዙሀን መገናኛዎች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት የትኛውም መልዕክት ከመተላለፉ በፊት በሲኖዶስ በሚደረግ ስብሰባ ውሳኔ ሊሰጠው ይገባል ብለዋል ፡፡ በመሆኑም አቡነ ማትያስ ያስተላለፉት መልእክት የግል አቋም እንጂ የሲኖዶሱ ውሳኔ አለመሆኑን ገልጸዋል፡

 Abune Yosef
Abune Yosef Source: SBS Amharic

Published

Updated

Presented by Martha Tsegaw


Skip to article content

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now