SKIP TO MAIN CONTENT

ዶሜኒክ ፔሮቴይ የኒው ሳውዝ ዌይልስ እንደራሴ ለመሆን በይፋ ወደ ምርጫ ውድድር ገቡ

*** የፕላን ሚኒስትር ሮብ ስቶክስ ዓርብ ዕለት ከእንደራሴነታቸው የለቀቁትን ግላዲስ በርጂክሊያን ለመተካት በተቀናቃኝነት ተነስተዋል።

NSW Treasurer Dominic Perrottet.
NSW Treasurer Dominic Perrottet. Source: AAP

1 min read

Published

By NACA

Presented by Kassahun Seboqa Negewo


Skip to article content

 የኒው ሳውዝ ዌይልስ በጅሮንድና ምክትል የሊብራል ፓርቲ መሪ ዶሚኒክ ፔሮቴይ የኒው ሳውዝ ዌይልስ እንደራሴ ለመሆን እጃቸውን አውጥተዋል።

የምዕራብ ሲድኒ የምክር ቤት አባል ስቱዋርት ኤይሬስም በበኩላቸው ለምክትል መሪነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል። 

የፕላን ሚኒስትር ሮብ ስቶክስ ዓርብ ዕለት ከእንደራሴነታቸው የለቀቁትን ግላዲስ በርጂክሊያን ለመተካት በተቀናቃኝነት ተነስተዋል።

በወ/ሮ በርጂክሊያን ምትክ አዲስ እንደራሴ ለመተካት የኒው ሳውዝ ዌይልስ ሊብራል ፓርቲ የምርጫ ሥነ ስር ዓቱን ማክሰኞ ኦክቶበር 5 ያካሂዳል።  

 

 


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now