SKIP TO MAIN CONTENT

የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ፤ አውስትራሊያ ሙሉ ክትባት ለተከተቡ መንገደኞች ከዲሴምበር 1 ጀምሮ በሯን ክፍት ልታደርግ ነው

*** ቪክቶሪያ ውስጥ 1,029 በቫይረስ ሲጠቁ፤ ሶስት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።

COVID-19 update
Passengers arrive at Melbourne International Airport. Source: AAP

1 min read

Published

By SBS/ALC Content

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Skip to article content

ከዲሲምበር 1 ጀምሮ ሙሉ ክትባት የተከተቡና መመዘኛን ያሟሉ ባለ ቪዛዎች የልዩ ፈቃድ ማመልከቻ ሳያስገቡ ወደ አውስትራሊያ መዝለቅ ይችላሉ። 

መመዘኛን ያሟሉ ባለ ቪዛዎች include ባለ ሙያ ሠራተኞችና ዓለም አቀፍ ተማሪዎች፣ የሽርሽርና ጊዜያዊ ሠራተኞች፣ የሰብዓዊ ቪዛና ጊዜያዊ ቪዛ ያላቸው ስደተኞችን ያካትታል። ወደ አውስትራሊያ ከመዝለቃቸው በፊትም  ሙሉ ክትባት መከተብ ይኖርባቸዋል፣ ከትባት የተከተቡበትን ማስረጃ ሊያቀርቡ ይገባል፣ ጉዞ ከመጀመራቸው ሶስት ቀናት ቀደም ብለው ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውን የሚያመለክት የPCR ምርመራ ውጤት ሊኖራቸው ግድ ይላል።

በተጨማሪም ከዲሴምበር 1 ጀምሮ አውስትራሊያ በጃፓንና ኮሪያ ያሉ ዜጎችን ልዩ ፈቃድ ሳያሻቸው ትቀበላለች።

ኮቪድ-19 ስታቲስቲክስ፤

ቪክቶሪያ ውስጥ 1,029 በቫይረስ ሲጠቁ፤ ሶስት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።  

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 180 ነዋሪዎቿ በቫይረስ መጠቃታቸውንና የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን አስታወቀች። 

ኖርዘን ቴሪቶሪ ውስጥ ሁለት ሰዎች በቫይረስ ተይዘዋል። ካትሪን ላይ ተጥሎ ያለው ገደብ እስከ ኖቬምበር 24 ከምሽቱ 6pm ድረስ ተራዝሟል።

በቫይረስ ተይዘዋል።

 


ወሸባና ገደቦች ክፍለ አገር በክፍለ አገር፤

Find out what you can and can't do in your state or territory

ጉዞ

Information for international travellers የኮቪድ-19 እና የጉዞ መረጃ in language

የገንዘብ እርዳታ

ሙሉ ክትባት የተከተቡ ነዋሪዎች ቁጥር 70 እና 80 ፐርሰንት በደረሰባቸው ክፍለ ኣገራት የኮቪድ-19 Disaster Payment ይለወጣል፤  Getting help during Covid-19 from Services Australia in language


 

 


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now