የኮቪድ - 19 ወቅታዊ መረጃ፤ ባለ ስልጣናት ለከፍተኛ ምርመራና የክትባት መጠን ጥሪ አቀረቡ

*** ኒው ሳውዝ ዌይልስ 452 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ተጠቅተው አድረዋል

Australian Defence Force personnel assist people as they check into the Qudos Bank Arena NSW Health COVID-19 Vaccination Centre in Sydney, August 16, 2021.

Australian Defence Force personnel assist people at NSW Health COVID-19 Vaccination Centre in Sydney, Source: AAP

  • ኒው ሳውዝ ዌይልስ ውስጥ አብዛኛዎቹ በቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ዕድሜያቸው ከ40 በታች ነው
  • የቪክቶሪያ እንደራሴ ከፍ ላለ የምርመራ መጠን ጥሪ አቀረቡ
  • የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ አሥራ ሰባት ሰዎች በቫይረስ ተጠቁ
  • ኖርዘርን ቴሪቶሪ ውስጥ በቫይረስ የተጠቃ አልተመዘገበም 

ኒው ሳውዝ ዌይልስ

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 452 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ተጠቁ 50 ያህሉ የማኅበረሰብ ተጋቦት ናቸው። የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል። ሰባ አምስት ፐርሰንት ያህል አዲስ በቫይረስ ከተጠቁ ሰዎች ውስጥ ዕድሜያቸው ከ40 በታች ነው። የአንዲት ዕድሜያቸው በ70ዎቹ የነበረና ክትባት ያልወሰዱ አረጋዊት ሕይወት አልፏል። 

የሌኖክስ ሄድ ነዋሪዎች የኮቪድ ተዛማችነት ዌስትዎተር ውስጥ መከሰትን ተከትሎ ምርመራ እንዲያደረጉ ተነግሯል።

እንደራሴ ግላዲስ በርጂክሊያን ዕድሜያቸው ከ70 በላይ ያሉ እንዲከተቡ ልዩ ጥሪ አደረጉ። 

የክትባት ቀጠሮ ለመያዝ ካሹ ይህን ይጫኑ vaccination appointment.

ቪክቶሪያ

ቪክቶሪያ በዛሬው ዕለት 24 ነዋሪዎቿ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተዋል። ሶስቱ ቀደም ሲል ወረርሽኙ ተዛምቶባቸው ከነበሩ ሥፍራዎች አይደሉም። አሥሩ የማኅበረሰብ ተጋቦት ናቸው።

እንደራሴ ዳንኤል አንድሩስ ፖርት ፊሊፕ እና ቤይሳይድን ጨምሮ የሴይንት ኪልዳ አካባቢ ክፍለ ከተሞች የምርመራ መጠናቸውን ከፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ። 

የመመርመሪያ ጣቢያዎችን ማወቅ ከፈለጉ ይህን ይጫኑ list of testing sites በአቅራቢያዎ የሚገኙ የክትባት ማዕከላትን ማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ list of vaccination centres

ያለፉት 24 ሰዓታት በአውስትራሊያ ዙሪያ
  • የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ 17 ሰዎች በቫይረስ መያዛቸውን አመልክታለች፤ ጠቅላላ ካንብራ ውስጥ በቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 45 ደርሷል።  በአሁኑ ወቅት የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ ውስጥ ወደ 100 የተቃረቡ የተጋላጭነት ሥፍራዎች አሉ exposure sites in the ACT.
  • ኖርዘርን ቴሪቶሪ ውስጥ ትናንት ከተካሄዱት 1,846 ምርመራዎች በቫይረስ የተጠቃ አንድም ሰው አልተገኘም።
  • ኩዊንስላንድ ወሸባ ገብቶ ያለ አንድ ግለሰብ በቫይረስ መጠቃቱን አስመዘገበች።
ወሸባ፣ ጉዞ፣ የክሊኒክ ምርመራና የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ

የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤

NSW Travel & transport and Quarantine

VIC Travel permitOverseas travellers and Quarantine

ACT Transport and Quarantine

NT Travel and Quarantine

QLD Travel and Quarantine

SA Travel and Quarantine

TAS Travel and Quarantine

WA Travel and Quarantine

ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።



በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤

COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.


የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania

Northern Territory 


የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania
Northern Territory


3 min read

Published

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now