- በኒው ሳውዝ ዌይልስ መካከለኛ ሰሜን የባሕር ጠረፍ የተለያዩ ሥፍራዎች ኮሮናቫይረስ መከሰቱ ተስተዋለ
- የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክትባት ቀጠሮ በስልክ እንዲይዙ ተነገረ
ኒው ሳውዝ ዌይልስ
ኒው ሳውዝ ዌይልስ 1,480 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ተጠቁ። ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ህይወታቸው ካለፈው ዘጠኝ ሰዎች ውስጥ ሰባቱ ክትባት ያልተከተቡ ናቸው።
ቦኒ ሂልስ አካባቢ የቫይረስ ክስተት ሲመዘገብ፤ በግሌብ፣ ሬድፈርንና ማሪክቪል ክፍለ ከተሞች እየናረ የመጣው በቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አስግቷል። የአካባቢው ነዋሪዎች በአስቸኳይ እንዲከተቡ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ጤና መሥሪያ ቤት አሳስቧል።
እንደራሴ ግላዲስ በርጂክሊያን 75 ፐርሰንት ነዋሪዎች የመጀመሪያ ዙር 45 ፐርሰንት የሁለተኛ ዙር ክትባት መከተባቸውን ገልጠዋል።
ዛሬውኑ የክትባት ቀጠሮዎን ለማስያዝ ይህን ይጫኑ book your vaccine appointment
ቪክቶሪያ
ቪክቶሪያ በዛሬው ዕለት 221 ነዋሪዎቿ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተዋል፤ 98ቱ ከታወቁ ቫይረሱ የተስፋፋባቸው ሥፍራዎች ናቸው።
ከሴፕቴምበር 9 እኩለ ለሊት አንስቶ ከሺፐርተን በስተቀር በሪጂናል ቪክቶሪያ ላይ ተጥለው የነበሩ ገደቦች ይነሳሉ lockdown will end in regional Victoria
በሚቀጠለው ሳምንት 10,000 የአስትራዜኔካ ክትባቶች ለተከታቢዎች ዝግጁ ሆነው አሉ።
በአቅራቢያዎ የሚገኝ የክትባት ማዕከልን ማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ vaccination centre near
የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ
የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ 20 ነዋሪዎች ተጠቅተዋል፤ 11 ያህሉ የማኅበረሰብ ተጋቦት ናቸው።
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሴፕቴምበር 17 በፊት የክትባት ቀጠሮአቸውን አስይዘው እንዲጨርሱ ማሳሰቢያ ተሰጠ AIS Arena COVID-19 mass vaccination clinic ተከታቢዎች በስልክ ቁጥር 02 5124 7700 ደውለው ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ።
ለክትባትዎን ቀጠሮ ለማስያዝ ይህን ይጫኑ book your vaccination
ያለፉት 24 ሰዓታት በአውስትራሊያ ዙሪያ
- የፌዴራል መንግሥቱ ለዓለም አቀፍ መንገደኞች የክትባት ፓስፖርት ግብር ላይ እንደሚውል አስታወቀ፤ ሆኖም በአውስትራሊያ ክፍለ አገራት መካከል ያሉ ወሰኖች መች ክፍት እንደሚሆኑ አልገለጠም።
የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤
NSW Travel & transport and Quarantine
VIC Travel permit, Overseas travellers and Quarantine
ACT Transport and Quarantine
NT Travel and Quarantine
QLD Travel and Quarantine
SA Travel and Quarantine
TAS Travel and Quarantine
WA Travel and Quarantine
ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።
- ዜናዎችና መረጃዎችን ከ 60 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች sbs.com.au/coronavirus በመጎብኘት ይመልከቱ።
- ስለ ሚኖሩበት ክፍለ አገር ጠቃሚ መረጃዎችን ከፈለጉ፤ NSW, Victoria, Queensland, Western Australia, South Australia, Northern Territory, ACT, Tasmania ይጫኑ።
- መረጃዎችን በቋንቋዎ ለማግኘት ይህን ይጫኑ COVID-19 vaccine in your language.
በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤
COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.
የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤
የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

