የኮቪድ - 19 ወቅታዊ መረጃ በግሬተር ሲድኒ የተጣለው ገደብ ለተጨማሪ አንድ ወር ተራዘመ ፤ ኮሮናቫይረስ በሪጅናል ቪክቶሪያ መሰራጨቱ ተነገር

ይህ በአውስትራሊያ በኦገስት 20.2021 የተሻሻለ የእርስዎ የኮሮናቫይርስ መረጃ ነው ።

Health workers and Police officers are seen at a unit block under lockdown, in Campsie, south west of Sydney, Friday, August 20, 2021. (AAP Image/Dan Himbrechts) NO ARCHIVING

Health workers and Police officers are seen at a unit block under lockdown, in Campsie, south west of Sydney, Friday, August 20, 2021. Source: AAP Image/Dan Himbrechts

  •  ኒው ሳውዝ ዌይልስ የኮሮናቫይረስ ስርጭት በስፋት ታይቶባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች ላይ ተጨማሪ ገደቦችን አስቀመጠች
  • በቪክቶሪያ ምንጩ ያልታወቀውን አንድ ኮሮናቫይረስ ፍለጋ ቀጠለ
  • በአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ 12 ሰዎች በኮሮና ቨይረስ ተጠቁ

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 644 ነዋሪዎቿ በማህበረሰብ ውስጥ ባለ የኮሮናቫይረስ የተጠቁ ሲሆን ፤ከነዚህ ውስጥም 41 ያህሉ ቫይረሱን በሚያስተላልፉበት ወቅት በማህበረሰቡ ውስጥ ነበሩ፡፡በተያያዘም አራት ሰዎችም ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን ሁሉም የመጀመሪያውን ከትባት መውሰዳቸው ተገልጥጿል ፡፡

የቫይረሱ ስርጭት በስፋት ታይቶባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች በሚኖሩ ነዋሪዎች እና የንግድ ተቋማት ላይ ተጨማሪ ህጎች local government areas of concern   ከሰኞ ኦገስት 23 ከጠዋቱ 12 ፡ 01  ጀምሮ በተግባር የሚውል ይሆናል፡፡ ይህ የሰአት እላፊ ገደብንም የሚያካትት ሲሆን ገደቡም ከምሽት 9፡00 እስከ ንጋት 5፡00 የሚዘልቅ ይሆናል ፡፡የአካል ብቃት እንቅስቃሴም ከአንድ ሰአት በላይ ማድረግ አይቻልም ፡፡

በግሬተር ሲድኒ አካባቢ የተጣለው ገደብ እስከ  ሴፕቴምበር 30 ድረስ ተራዝሟል ፡፡

ለክትባትዎ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ቀጠሮን የያዙ ፦  vaccination appointment.

ቪክቶሪያ

በቪክቶሪያ 57 ሰዎች በማህበረሰብ ውስጥ ባለ የኮሮናቫይረስ ስርጭት የተያዙ ሲሆን ፤ ከነዚህ ውስጥ ስድስቱ የተያዙት ቀድሞ ከተከሰተው ወረርሽኝ ባልተያያዝ መንገድ ሲሆን ፤  ሰላሳ የሚሆኑትም ቫይረሱን በሚያስተላልፉበት ወቅት በማህበረሰቡ ውስጥ ነበሩ፡፡

በቪክቶሪያ ሪጅናል ሼፐርተን የታየውን አንድ የኮሮና ቫይረስ ተከትሎ የጤና ባለስልጣናቱ ክትትል እንዲደረግ ትእዛዝን አውጥተዋል፡፡

ቫይረሱ በስፋት ታይቶባቸዋል የተባሉትን አካባቢዎች በተመለከተ  list of exposure sites   እና

የክትባት ማዕከላትን ማወቅ ካሹ ሊንኮቹን ይጫኑ list of vaccination centres

የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ

በአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ  12 ሰዎች በኮሮናቫይረስ የተጠቁ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የአንዱን ምንጭ ለማወቅ ምርመራ እየተደረገ ነው፡፡ በአሁን ሰአት በካንብራ በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙት ሰዎች ቁጥር  94 ደርሷል ፡፤

ከቫይረሱ ጋር በተያያዘም  አንድ ሰው ሆስፒታል የገባ ሲሆን ፤ ከ250 በላይ አካባቢዎች over 250 exposure sites, የህዝብ ትራንስፖርቶች ፤ የፈጣን ምግብ መሸጫዎች እና ሙአለ ህጻናትን ጨመሮ ለኮቪድ መጋለጣቸው ታውቋል ፡፡

ያለፉት 24 ሰዓታትበአውስትራሊያዙሪያ

  • ኖርዘርን ቴሪሮሪ እና ኩዊንስላንድ በማህበረስብ ውስጥ የተላለፈ ምንም የኮሮናቫይረስ አልታየባቸውም
  • ደቡብ አውስትራሊያ ጠረፎቿን ለሰሜን እና ሪጅናል ኩዊንስላንድ እንዲሁም ለኖርዘን ቴሪቶሪ ክፍት አድርጋለች ፡፡

ወሸባ፣ጉዞ፣የክሊኒክምርመራናየወረርሽኝአደጋክፍያ

የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤

NSW Travel & transport and Quarantine

VIC Travel permitOverseas travellers and Quarantine

ACT Transport and Quarantine

NT Travel and Quarantine

QLD Travel and Quarantine

SA Travel and Quarantine

TAS Travel and Quarantine

WA Travel and Quarantine

ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።



በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤

COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.


የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania

Northern Territory 


የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania
Northern Territory

 

 

alc covid mental health
Source: ALC

 


Share

3 min read

Published

By SBS/ALC Content

Presented by Martha Tsegaw

Source: SBS




Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now