የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ፤ የመጀመሪያ ዙር ክትባት የተከተቡ አውስትራሊያውያን ቁጥር ዛሬ ከ90 ፐርስንት ያልፋል

*** ቪክቶሪያ ውስጥ 1,313 በቫይረስ ሲጠቁ፤ አራት ሕይወታቸውን አጥተዋል።

COVID-19 update

Federal health minister Greg Hunt has said that Australia is expected to surpass 90 per cent single dose vaccination target by 1 PM today. Source: AAP

  • የፌዴራል ጤና ሚኒስትር ግሬግ ሃንት የመጀመሪያ ዙር ክትባት የተከተቡ አውስትራሊያውያን ቁጥር 90 ፐርሰንት የሚያልፍባትን የዛሬዋን ቀን 'በዕለተ ምዕራፍነት' ጠርተዋል። 
  • የፈዋሽ ቁሶች አስተዳደር የሞደርና ኮቪድ-19 ክትባት ስፓይክቫክስ SPIKEVAX ዕድሜያቸው ከ6-11 ላሉ ልጆች እንዲሰጥ ይሁንታ ቸረ።  
  • የኩዊንስላንድ ፕሪሚየር አናስታዥያ ፓለሼ ተያያዥነት የሌለው የቫይረስ ክስተት ጎልድ ኮስት ላይ ከተገኘ ተጨማሪ ገደቦች ሊጣሉ እንደሚችሉ አሳሳቡ
  • አውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ ውስጥ ለ33 ነዋሪዎች በቫይረስ  መጠቃት ምንጩ ከአንድ ሕጋዊ ያልሆነ የሃለዊን ፓርቲ ጋር ተያይዟል
  • 80 ፐርሰንት የታዝማኒያ ነዋሪዎች ሙሉ ክትባት ተከትበዋል
  • ፊጂ ከዲሴምበር 1 ጀምሮ ድንበሮቿን ለአውስትራሊያ ከት የምታደርግ ሲሆን፤ የፊጂ ፓስፖርት ባለቤት፣ ሙሉ ክትባት የተከተቡ ባለ ይለፍ ፈቃድና ተመላሽ ነዋሪዎች ወደ ፊጂ መጓዝ ይችላሉ  

ኮቪድ-19 ስታቲስቲክስ፤

ቪክቶሪያ ውስጥ 1,313 በቫይረስ ሲጠቁ፤ አራት ሕይወታቸውን አጥተዋል።  

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 261 ነዋሪዎቿ በቫይረስ መጠቃታቸውንና የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን አስታወቀች። 

ኩዊንስላንድ ውስት ሁለት ሰዎች በቫይረስ ተይዘዋል፤ አንደኛው አሁን ተከስቶ ካለው የቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተያያዥ አይደለም።

የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤

NSW Travel & transport and Quarantine

VIC Travel permitOverseas travellers and Quarantine

ACT Transport and Quarantine

NT Travel and Quarantine

QLD Travel and Quarantine

SA Travel and Quarantine

TAS Travel and Quarantine

WA Travel and Quarantine

ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።



በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤

COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.


የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania

Northern Territory 


የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania
Northern Territory


2 min read

Published

By SBS/ALC Content

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now