የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ፤ የሶስተኛ ዙር ማጠናከሪያ ክትባት በአገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት ተጀመረ

*** የሜልበርን ከተማ ላይ ዳግም የደመቀ የምጣኔ ሃብት ሕይወት ለመዝራት $44 ሚሊየን ዶላርስ ድጎማ ተመደበ

COVID-19 update

A $44 million package has been unveiled to revitalise Melbourne's CBD as workers and visitors return after the city's sixth lockdown. Source: AAP

  • ዕድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የሁለተኛ ዙር ክትባት ከተከቡ ስድስት ወራት ለሆናቸው ነዋሪዎች የሶስተኛ ዙር የማጠናከሪያ ክትባት ፕሮግራም ከዛሬ ጀምሮ በይፋ መጀመሩን የአውስትራሊያ መንግሥት አስታወቀ። 

 www.australia.gov.au ድረገፅን በመጎብኘት ወይም የክትባት ክሊኒክ ፈላጊ www.health.gov.au ድረገፅን በመጎብኘት ቀጠሮ ያስይዙ።

  • የሜልበርን ከተማ ላይ ዳግም የደመቀ ሕይወት ለመዝራት ለመመገቢያ የሚውል የ$5 ሚሊየን እደላን አካትቶ $44 ሚሊየን ዶላርስ ተመድቧል። 
  • ኒው ሳውዝ ዌይልስ ውስጥ ከዛሬ ጀምሮ በቤት ውስጥ የጎብኚዎች ቁጥር ላይና በውጪም በቡድን የመሰባሰብ መጠን ላይ ተጥለው የነበሩ ገደቦች ሙሉ በሙሉ ተነስተዋል።
  • የቪክቶሪያ መንግሥት ለትምህርት ቤቶች ነፃ የቤት ውስጥ መመርመሪያ እያደለ ነው።

በኮቪድ-19 የተያዙ፤

  • ቪክቶሪያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዓታት 1,126 ሰዎች በቫይረስ ሲተቁ አምስት ሕይወታቸውን አጥተዋል።
  • ኒው ሳውዝ ዌይልስ 187 ነዋሪዎቿ በቫይረስ መጠቀታቸውንና ሰባት ለሕልፈተ ሕይወት መዳረጋቸውን አስመዘገበች። 

የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤

NSW Travel & transport and Quarantine

VIC Travel permitOverseas travellers and Quarantine

ACT Transport and Quarantine

NT Travel and Quarantine

QLD Travel and Quarantine

SA Travel and Quarantine

TAS Travel and Quarantine

WA Travel and Quarantine

ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።



በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤

COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.


የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania

Northern Territory 


የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania
Northern Territory

 

 

 

 

 


2 min read

Published

By SBS/ALC Content

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now