የኮቪድ - 19 ወቅታዊ መረጃ፤ የአውስትራሊያ መዲናና ሲድኒ ላይ አዲስ ገደቦች ተጣሉ

*** የኩዊንስላንድ እንደራሴ ፓለሼ ደቡብ አውስትራሊያውያን ወደ ኩዊንስላንድ በአየር መምጣት እንደሚችሉ ሲያስታውቁ የኩዊንስላንድ ነዋሪዎች ወደ ኒው ሳዝ ዌይልስ ወሰን ተሻግረው እንዳይዘልቁ አስጠንቅቀዋል።

COVID-19 update

The ACT lockdown is a result of a positive COVID-19 case in the Territory who has been infectious whilst in the community, and positive wastewater detections. Source: Getty

  • ኒው ሳውዝ ዌይልስ ውስጥ ተጨማሪ ገደቦች እየጠበቁ ነው
  • ለሜልበርን ንግዶች ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚሰጥ ተገለጠ
  • የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ ከዛሬ 5pm ጀምሮ ገደብ ተጣለባት
  • ደቡብ አውስትራሊያውያን ወደ ኩዊንስላንድ በአውሮፕላን መሔድ ይችላሉ

ኒው ሳውዝ ዌይልስ

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 345 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ተጠቁ 60 ያህሉ የማኅበረሰብ ተጋቦት ናቸው። ሁለት ዕድሜያቸው 90ዎቹ ውስጥ ያሉ አረጋውያን ሕይወትም በኮቪድ-19 አልፏል።

Bogan, Bourke, Brewarrina, Coonamble, Gilgandra, Narromine, Walgett and Warren አካባቢዎች ገደብ ተጥሎባቸዋል። ገደብ የተጣለባቸውን የኒው ሳውዝ ዌይልስ አካባቢዎች ዝርዝር ማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ  NSW's list of locked-down areas.

Bayside, Burwood እና Strathfield ከ5pm ጀምሮ ተጨማሪ የኮቪድ-19 ገደቦች ተጥሎባቸዋል። ይህም ሲድኒ አካባቢ ገደብ የተጣለባቸውን አካባቢዎች 12 አድርሷቸዋል። 

በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመከተቢያ ክሊኒኮችን ለማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ list of vaccination clinics

ቪክቶሪያ

ቪክቶሪያ በዛሬው ዕለት 21 ነዋሪዎቿ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተዋል። አራቱ ቀደም ሲል ወረርሽኙ ተዛምቶባቸው ከነበሩ ሥፍራዎች አይደሉም። ስድስቱ የማኅበረሰብ ተጋቦት ናቸው። 

የሥራ፣ ፈጠራና ንግድ ሚኒስትር ማርቲን ፓኩላ በሁለተኛው ሳምንት ገደብ ጉዳት ለሚያገኛቸው ከ100,000 በላይ የሜልበር ንግዶች ተጨማሪ እገዛዎች እንደሚቸሩ አስታውቀዋል።

በአቅራቢያዎ የሚገኙ የክትባት ማዕከላትን ማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ list of vaccination centres.

ያለፉት 24 ሰዓታት በአውስትራሊያ ዙሪያ
  • የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ ከአንድ ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ በኮቪድ-19 የተጠቃ ሰው ተገኝቶባታል። በዚህም ሳቢያ ከዛሬ 5pm ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ገደብ ተጥሎባታል። one-week lockdown from 5pm today.
  • ኩዊንስላንድ ውስጥ 10 ሰዎች በቫይረስ የተጠቁ ሲሆን ሁሉም ቀደም ሲል ቫይረሱ ተዛምቶባቸው ያሉ ሥፍራዎች ነዋሪዎችና ወሸባ ገብተው የሚገኙ ናቸው። 
  • የኩዊንስላንድ እንደራሴ ፓለሼ ደቡብ አውስትራሊያውያን ወደ ኩዊንስላንድ በአየር መምጣት እንደሚችሉ ሲያስታውቁ የኩዊንስላንድ ነዋሪዎች ወደ ኒው ሳዝ ዌይልስ ወሰን ተሻግረው እንዳይዘልቁ አስጠንቅቀዋል። 
ወሸባ፣ ጉዞ፣ የክሊኒክ ምርመራና የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ

የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤

NSW Travel & transport and Quarantine

VIC Travel permitOverseas travellers and Quarantine

ACT Transport and Quarantine

NT Travel and Quarantine

QLD Travel and Quarantine

SA Travel and Quarantine

TAS Travel and Quarantine

WA Travel and Quarantine

ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።



በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤

COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.


የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania

Northern Territory 


የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania
Northern Territory


3 min read

Published

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now