የኮቪድ - 19 ወቅታዊ መረጃ፤ የኒው ሳውዝ ዌይልስ እንደራሴ ቁጥሩ ሊያሻቅብ የሚችለውን የኮሮናቫይረስ ሕሙማን የክፍለ አገሩ ሆስፒታሎች ሊቋቋሙት እንደሚችሉ ገለጡ

*** የቤቶች ሚኒስትር ሪችድ ዌይን ተከራይ ሆነው ከ30 ፐርሰንት በላይ ገቢ ላጡና አከራይ ሆነው 20 ፐርሰንት ወይም ከዚያ በላይ የገቢ እጦት ለደረሰባቸው የድጎማ ክፍያ የሚቸር አዲስ ፕሮግራም መጀመሩን አስታወቁ

COVID-19 update

NSW Ambulances park in the receiving bay for the Emergency Department at the Blacktown Hospital in Sydney. Source: AAP

  • ኒው ሳውዝ ዌይልስ ውስጥ 40.8 ፐርሰንት የክትባት መመዘኛን የሚያሟሉ ነዋሪዎች የሁለተኛ ዙር ክትባት ተከትበዋል
  • ቪክቶሪያ በኪራይ ቤት ሳቢያ ለታወኩ ሰዎች አዲስ ፕሮግራም አወጣች
  • የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ የአስትራዜኔካ ሁለተኛ ዙር ክትባት የቆይታ ጊዜን ከአራት እስከ ስምንት ሳምንታት ባሉት ጊዜያት ውስጥ እንዲሆን ወሰነች
  • ኩዊንስላንድ ውስጥ በፋይዘር ክትባት ክተባ ላይ የተሳታፊ ጠቅላላ ሐኪሞች ቁጥር እየጨመረ ነው

ኒው ሳውዝ ዌይልስ

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 1,281 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ተጠቅተዋል፤ 831ዱ ከሲድኒ ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ናቸው። አምስት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 

እንደራሴ በርጂክሊያን ኒው ሳውዝ ዌይልስ 70 ፐርሰንት የክትባት መጠን ላይ ከደረሰ በኋላ ለሆስፒታል የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር የዳታ ማሳያ እንደሚያመለክት ገለጡ። በአሁኑ ወቅት 177 የኮቪድ ሕሙማን በፅኑዕ ሕመምተኞች ክፍል ሲገኙ 67 በአየር መተንፈሻ አጋዥ ቁሶች የሚረዱ ናቸው።

ዛሬውኑ የክትባት ቀጠሮዎን ለማስያዝ ይህን ይጫኑ book your vaccine appointment  

ቪክቶሪያ

ቪክቶሪያ በዛሬው ዕለት 246 ነዋሪዎቿ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተዋል፤ 121ዱ ከታወቁ ቫይረሱ የተስፋፋባቸው ሥፍራዎች ናቸው። 

የቤቶች ሚኒስትር ሪችድ ዌይን ተከራይ ሆነው ከ30 ፐርሰንት በላይ ገቢ ላጡና አከራይ ሆነው 20 ፐርሰንት ወይም ከዚያ በላይ የገቢ እጦት ለደረሰባቸው የድጎማ ክፍያ የሚቸር አዲስ ፕሮግራም a new program መጀመሩን አስታወቁ

በአቅራቢያዎ የሚገኝ የክትባት ማዕከልን ማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ vaccination centre 

የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ

የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ 11 ነዋሪዎች ተጠቅተዋል፤ ሰባቱ የማኅበረሰብ ተጋቦት ነው። 

የካንብራ ነዋሪዎች  MyDHR portal በመጠቀም አለያም በስልክ ቁጥር (02) 5124 7700 ከማለዳው 7.00am እስከ ምሽቱ 7.00pm በመደወል የአትራዜኔካ ሁለተኛ ዙር ክትባት ቀነ ቀጠሯቸውን ማስያዝ ይችላሉ። 

ለክትባትዎን ቀጠሮ ለማስያዝ ይህን ይጫኑ book your vaccination 

ያለፉት 24 ሰዓታት በአውስትራሊያ ዙሪያ
  • ኩዊንስላንድ ውስጥ 341 general practitioners የፋይዘር ኮቪድ-19 ክትባት እየሰጡ ሲሆን በመጪዎቹ ጥቂት ሳምንታት ውስጥ 642 ጠቅላላ ሐኪሞች ይታከላሉ  
  • ከእንግሊዝ ጋር በተካሔደው የክትባት ልውውጥ ስምምነት መሠረት 500,000 ያህል የፋይዘር ክትባት በዛሬው ዕለት ሴፕቴምበር 6 ሲድኒ ገብቷል

የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤

NSW Travel & transport and Quarantine

VIC Travel permitOverseas travellers and Quarantine

ACT Transport and Quarantine

NT Travel and Quarantine

QLD Travel and Quarantine

SA Travel and Quarantine

TAS Travel and Quarantine

WA Travel and Quarantine

ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።



በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤

COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.


የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania

Northern Territory 


የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania
Northern Territory

 

 


3 min read

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Presented by Kassahun Seboqa Negewo


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now