የኮቪድ - 19 ወቅታዊ መረጃ፤ ኒው ሳውዝ ዌይልስ የነፃነት ፍኖተ ካርታዋን ይፋ አደረገች

*** ወደ ሪጂናል ቪክቶሪያ ሕጋዊ ያልሆነ ጉዞ የሚያደርጉ ተጓዦች እስከ $5,5000 መቀጮ ያገኛቸዋል።

COVID-19 update

Members of the public wait in line at a Covid-19 vaccine pop-up vaccination clinic at Marrickville, Sydney, Thursday, September 9, 2021. Source: AAP

  • ሪጂናል ኒው ሳውዝ ዌይልስ ላይ ተጥለው የነበሩ ገደቦች በከፊል ተነሱ
  • ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸው ሰዎች ወደ ሪጂናል ቪክቶሪያ እንዳይጓዙ ፖሊስ በተጠንቀቅ ይገኛል
  • የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ የ CBR ኧፕ ለውጥ አደረገ
  • ኩዊንስላንድ አንድ ሰው በቫይረስ ተይዞባታል

ኒው ሳውዝ ዌይልስ

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 1,405 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ተጠቁ። አምስት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 

እንደራሴ ግላዲስ በርጂክሊያን ሁለት ዙር የኮቪድ-19 ክትባት ለተከተቡ ከፊል የቀድሞ ነፃነቶችን መጠቀም እንደሚችሉ አስታወቁ freedoms from the Monday after NSW passes the 70 per cent double vaccination target  

በዚህም መሠረት፤ ቤት ውስጥ ታግዶ መቆየት አይኖርም፣ ሁሉም አዋቂዎች ሙሉ ክትባት የተከተቡበት ቤት ውስጥ እስከ አምስት የሚደርሱ እንግዶችን ማስተናገድ ይቻላል። የመስተንግዶ ሥፍራዎች፣ የችርቻሮ ሱቆች፣ የስፖርት ሥፍራዎች፣ እንዲሁም ለአንድ ሰው በ 4 ስኩየር ሜትር ርቀት መስፈርት የፀጉር ቤቶችና የጥፍር ሳሎኖችን የመሳሰሉ የግል ግልጋሎት መስጭያዎች ክፍት ይሆናሉ። 

ከሴፕቴምበር 11 ጀምሮ ላለፉት 14 ቀናት ከኮሮናቫይረስ ነፃ ሆነው የቆዩ የሪጂናል ኒው ሳውዝ ዌይልስ አካላት ላይ ተጥለው ያሉ ገደቦች ይረግባሉ parts of regional NSW 

ዛሬውኑ የክትባት ቀጠሮዎን ለማስያዝ ይህን ይጫኑ book your vaccine appointment 

ቪክቶሪያ

ቪክቶሪያ በዛሬው ዕለት 324 ነዋሪዎቿ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተዋል፤ 107ቱ ከታወቁ ቫይረሱ የተስፋፋባቸው ሥፍራዎች ናቸው። 

ሴፕቴምበር 9 እኩለ ለሊት ላይ ሪጂናል ቪክቶሪያ ላይ ተጥሎ ያለው ገደብ ሲረግብ የሜልበርን ነዋሪዎች ወደዚያ እንዳያመሩ ለመቆጣጠር የቪክቶሪያ ፖሊስ ስምሪቱን ከፍ አድርጓል።

ወደ ሪጂናል ቪክቶሪያ ሕጋዊ ያልሆነ ጉዞ የሚያደርጉ ተጓዦች እስከ $5,5000 መቀጮ ያገኛቸዋል።

በአቅራቢያዎ የሚገኝ የክትባት ማዕከልን ማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ vaccination centre 

የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ

የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ 15 ነዋሪዎች ተጠቅተዋል፤ ስምንት ያህሉ የማኅበረሰብ ተጋቦት ናቸው።

አዲስ የተሻሻለው Check In CBR app ተጠቃሚዎች ተጋላጭ አካባቢዎች መገኘታቸውን የሚያሳውቅ መልዕክት እንዲደርሳቸው ያደርጋል። እንዲሁም ጮሌ ስልክ (martphone) የሌላቸው card with a QR code መጠቀም ይችላሉ።

ለክትባትዎን ቀጠሮ ለማስያዝ ይህን ይጫኑ book your vaccination 

የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤

NSW Travel & transport and Quarantine

VIC Travel permitOverseas travellers and Quarantine

ACT Transport and Quarantine

NT Travel and Quarantine

QLD Travel and Quarantine

SA Travel and Quarantine

TAS Travel and Quarantine

WA Travel and Quarantine

ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።



በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤

COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.


የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania

Northern Territory 


የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤

NSW 

Victoria 

Queensland 

South Australia 

ACT 

Western Australia 

Tasmania
Northern Territory

 

 


3 min read

Published

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now