የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ፤ ታዝማኒያና ደቡብ አውስትራሊያ ገደቦቻቸውን ሊያረግቡ ነው

*** ቪክቶሪያ ውስጥ 1,273 በቫይረስ ሲጠቁ፤ ስምንት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።

COVID-19 update

Source: AAP

  • ደቡብ አውስትራሊያ ወሰኖቿን ማክሰኞ ኖቬምበር 23 ክፍት ልታደርግ ነው። ይሁንና የክትባት መጠኑ ከ90 ፐርሰንት በታች ከሆነ የአካባቢ መንግሥታት ሥፍራ ወደ ክፍለ አገሪቱ የሚዘልቁ መንገደኞች እንደ hospice care እና Adelaide Ashes test ባሉ ከፍተኛ ተጋላጭነት ባላቸው ኩነቶች ላይ መገኘት አይፈቀድላቸውም። 
  • የቪክቶሪያ፣ ኒው ሳውዝ ዌይልስና የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ መንገደኞች በየ14 ቀናቱ በደቡብ አውስትራሊያ የስልክ አፕ የቫይረስ ምልክት መለያን መጠቀም ግድ ይሰኛሉ።
  • የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፕሪሚየር ዲሴምበር 15 ቀሪ የኮሮናቫይረስ ገደቦች እንደሚነሱ አስታወቁ። 
  • ታዝማኒያ የዳንስና መጠጥ ኩነቶች፤ ቡና ቤቶችና ክለቦችን ከዲሴምበር 6 ጀምራ ሙሉ ክትባት ለተከተቡ ሰዎች ክፍት እንደምታደርግ ገለጠች። ከፍለ አገሪቱ ወሰኗን ዲሴምበር 15 ክፍት ታደርጋለች።
  • ታዝማኒያ ለታዳጊ ወጣቶች አይፎንና አይፓድ በመስጠት የክትባት መጠኗን ከፍ ለማድረግ የ5 ቀናት የክትባት ዘመቻ ታካሂዳለች።

ኮቪድ-19 ስታቲስቲክስ፤

ቪክቶሪያ ውስጥ 1,273 በቫይረስ ሲጠቁ፤ ስምንት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።  
ኒው ሳውዝ ዌይልስ 216 ነዋሪዎቿ በቫይረስ መጠቃታቸውንና የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን አስታወቀች። 

የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ ውስጥ 17 ሰዎች በቫይረስ ሲጠቁ ኖርዘርን ቴሪቶሪ ሁለት ሰዎች በቫይረስ ተይዘዋል።

 


ወሸባና ገደቦች ክፍለ አገር በክፍለ አገር፤

ጉዞ

Information for international travellers የኮቪድ-19 እና የጉዞ መረጃ in language

የገንዘብ እርዳታ

ሙሉ ክትባት የተከተቡ ነዋሪዎች ቁጥር 70 እና 80 ፐርሰንት በደረሰባቸው ክፍለ ኣገራት የኮቪድ-19 Disaster Payment ይለወጣል፤  Getting help during Covid-19 from Services Australia in language


 

 


Share

Published

By SBS/ALC Content
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service