SKIP TO MAIN CONTENT

*** ኖቫክ ጆኮቪች ቪዛው ተሰረዘ

*** የአውስትራሊያ ኢሚግሬሽን ሚኒስትር አሌክስ ሆክ ያላቸውን የሚኒስትርነት ጣልቃ የመግባት መብት በመጠቀም የቴኒስ ኮከብ የሆነው ኖቫክ ጆኮቪችን ቪዛ ለሁለተኛ ጊዜ ሰረዙ ።

Novak Djokovic of Serbia
Source: AAP Image/ Dubreuil Corinne/ABACA

1 min read

Published

Updated

Presented by Martha Tsegaw


Skip to article content

  የአውስትራሊያ ኢሚግሬሽን ሚኒስትር አሌክስ ሆክ ያላቸውን  የሚኒስትርነት ጣልቃ የመግባት መብት በመጠቀም የቴኒስ ኮከብ የሆነው ኖቫክ ጆኮቪችን ቪዛ ለሁለተኛ ጊዜ ሰረዙ ።

ባሳለፍነው ስኞ የፌደራል ሰርኪዩት ኮርት የተሰረዘውን የኖቫክ ጆኮቪች ቪዛ ውሳኔ ቀልብሶ ከከኢሚግሬሽን ማቆያ ስፍራ እንዲወጣ ወስኖ ነበር።

ሚስተር ሆክ እንዳሉት ቪዛው የተሰረዘው የጤናን እና የህብረተሰብ ፍላጎት መሰረት ባደረግ መልኩ ነው። አያይዘውም ውሳኔያቸውን ላማለፍም  የሆም አፌርስ እና  የአውስትራሊያን ቦርደር ፎርስ እንዲሁም ከጆኮቪች የተገኙትን መረጃዎች በጥልቀጥ እንዳጤኑ ተናግረዋል ።

ሰርቢያዊው የቲኒስ ተጫዋች በመጪው ሰኞ ለሚጀመረው አውስትራሊያን ኦፕን ላይ ለመወዳደር በመዘጋጀት ላይ ነበር።


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now