SKIP TO MAIN CONTENT

የኢትዮጵያ መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት የተለያዩ ኤጀንሲዎች ውስጥ የሚሰሩ 7 ግለሰቦች በ72 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ አዘዘ

*** በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ እንዲወጡ የታዘዙት የመንግሥታቱ ባልደረቦች ባልተፈቀደላቸው የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ሲሳተፉና ጣልቃ ሲገቡ የተገኙ ናቸው ተብሏል፡፡

Homeland Report
Demeke Mekonnen, Foreign Minister of Ethiopia. Source: Getty

1 min read

Published

By Demeke Kebede


Skip to article content

አገሪቱን በ72 ሰዓታት ለቀው እንዲወጡ ደብዳቤ የተሰጣቸው ግለሰቦች

 1. አደሌ ክሆደር፡ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ

 2. ሳኢድ ሞሃመድ፡ የመንግሥታቱ የሰብኣዊ አቅርቦት ጉዳዮች ማስተባባሪያ ዋናው ጽሕፈት ቤት ምክልት ኃላፊ

 3. ግሃዳ ኢልታሂር፡ የሰብኣዊ አቅርቦት አስተባባሪ መክትል ኃላፊ ተወካይ

 4. ግራንት ሊአይቲ፡ የሰብኣዊ አቅርቦት አስተባባሪ ምክትል ኃላፊ

 5. ክዋሴ ሳንኩሎቴ፡ የሰላምና ልማት አማካሪ 

 6. ሰኒ አንዬግቡላ፡ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ጽሕፈት ቤት የመንግሥታቱ ሰብኣዊ መብቶች የሚኒተሪንግ፣ ሪፖርቲንግና አድቮኬሲ ቡድን መሪ እና

7. ማሲ ቪጎዳ የሰብ ዓዊ ጉዳዮች ጽሕፍፈት ቤት አስተባባሪ መሆናቸው ታውቋል።

 

 

[ ደመቀ ከበደ ፡ አዲስ አበባ ]


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now