SKIP TO MAIN CONTENT

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን በክልል ርዕሰ መስተዳድርነት መረጠ

*** አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመርጠዋል

Homeland Report
Umud Ujulu (L).

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት፣ የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም ከህዳር 1/2011 ዓ.ም ጀምሮ የክልሉ ርእሠ መስተዳድር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን  ለቀጣይ አምስት ዓመታት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው እንዲያገለግሉ ተመርጠዋል።

[ ጋምቤላ ኮሙኒኬሽን ]

***

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሔደው የስድስተኛው ዙር የመጀመሪያ ጉባኤው አቶ ደስታ ዳሌሞን በርዕሰ መስተዳድርነት መርጣል።

ለቀጣዩ አምስት በጉባእኤው የተመረጡት አቶ ደስታም በርዕሰ መስተዳድርነት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።   


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now