SKIP TO MAIN CONTENT

በሶስት ወታደራዊ ግጭቶች በተካሄዱባቸው ግንባሮች ተጨማሪ ከተሞች በመንግሥት ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጠ

*** ወታደራዊው ዘመቻ የተካሔደው በጋሸና፣ ወረኢሉና ከሚሴ ግንባሮች ነው

Homeland Report
Source: SBS Amharic

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

የመንግሥት ኩሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በሶስት ወታደራዊ ግጭቶች በተካሄዱባቸው ግንባሮች ተጨማሪ ከተሞች በመንግሥት ቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታወቀ። 

በዚህም መሠረት፤

  • በጋሸና ግንባር ቀውዝባና ጭላ ከተሞችና አካባቢያቸው
  • በወረኢሉ ግንባር አጅባር፣ ተንታ እና ዶባ ከተሞችና አካባቢያቸው
  • በከሚሴ ግንባር  ማጀቴን፣ ጭረቲን፣ ከሚሴን፣ ርቄን፣ ወለዲን፣ አልቡኮ ከተሞችን እና የቃሉ ወረዳን አብዛኛው ክፍል በመንግሥት ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ገልጧል።

በሕወሓት በኩል ይህንን አስመልክቶ ለጊዜው ወታደራዊ መግለጫ አልተሰጠም። 


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now