የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27 - 2014 የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ህብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው የስም ዝርዝር፣ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምዶችን አካትቶ አቀረበ።
1. ሎሬት ፕሮፌሰር ጥሩሰው ተሰማ
2. ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ
3. ፕ/ር አፈወርቅ በቀለ ስመኝ
4. አቶ ዘገዬ አስፋው አብዲ
5. አምባሳደር ታደለች ኃ/ሚካኤል
6. ፕ/ር ጥላሁን ተሾመ
7. አቶ ኃይሌ ገብሬ ሱሌ
8. ፕ/ር ባዬ ይማም
9. ዶ/ር ሰሚር የሱፍ
10.ዶ/ር አብዲሳ ዘርዓይ በማኖ
11. ፕ/ር ሀብታሙ ወንድሙ
12. አቶ ገመቹ ዱቢሶ ጉደና
13. አቶ ሣሙኤል ጣሰው ተፈራ
14. አምባሳደር ሙዕዝ ገ/ህይወት ወ/ስላሴ
15. አቶ አህመድ ሁሴን መሀመድ
16. ፕ/ር መስፍን አርአያ
17. ዶ/ር አበራ ዴሬሳ
18. ሂሩት ገ/ስላሴ ኦዳ
19. አምባሳደር ሙሐመድ ድሪር
20. አቶ ንጉሱ አክሊሉ
21. ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ
22. ተስፋዬ ሃቢሶ
23. ዶ/ር አይሮሪት መ/ድያሲን
24. ክፍሌ ወ/ሚካኤል ሐጀቶ
25. ዶ/ር ተገኘወርቅ ጌጡ መንገሻ
26. ፕ/ር ካሣሁን ብርሃኑ አለሙ
27. አባተ ኪሾ ሆራ
28. ዶ/ር ዳዊት ዮሐንስ
29. ፕ/ር ህዝቅያስ አሰፋ
30. ዶ/ር ታከለ ሰቦቃ
31. ኢንጂነር ጌታሁን ሁሴን ሽኩር
32. ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ ጀቤሳ
33. ፕሮፌሰር ዶ/ር ዳንኤል ቅጣው
34. ዘነበወርቅ ታደሰ ማርቆስ
35. ኢብራሂም ሙሉሸዋ እሸቴ
36. ፕ/ር ዘካሪያስ ቀነአ ተስገራ
37. አቶ መላኩ ወ/ማሪያም
38. ዶ/ር ዮናስ አዳዬ
39. ዶ/ር ወዳጆ ወ/ጊዮርጊስ
40. አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ
41. ዶ/ር ሙሉጌታ አረጋዊ
42. ዶ/ር ነጋልኝ ብርሃኑ ባዬ ናቸው።

