SKIP TO MAIN CONTENT

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን የቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ

*** የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የቦርድ ሰብሳቢ ሆነዋል።

Homeland Report
Deputy Foreign Minster of Ethiopia Redwan Hussein. Source: Getty

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንን የቦርድ አባላት ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ።

 

 

የቦርዱ ዘጠኝ አባላት ለሹመት የበቁት በአብላጫ ድምፅ ሲሆን፤ 11 ተቃውሞና 17 ድምፀ ተአቅቦ ገጥሟቸዋል። 

 

በዛሬው ዕለትም ቃለ መሐላ ፈፅመዋል። 

 

የተሿሚዎች ዝርዝር፤

 

1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር – ሰብሳቢ

 

2. አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከቱሪዝም ሚኒስቴር – አባል

 

3. አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር ከዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል – አባል

 

4. ዶክተር አጋረደች ጀማነህ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ – አባል

 

5. ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ -አባል

 

6. ዶክተር መሣይ ገብረማርያም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ – አባል

 

7. ዶክተር ወዳጀነህ ማኅረነ አማካሪ – አባል

 

8. ቀሲስ ታጋይ ታደለ ከሃይማኖት ተቋማት – አባል

 

9. ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከሃይማኖት ተቋማት - አባል ሆነዋል።

 

 


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now