SKIP TO MAIN CONTENT

ድምፃዊ ዳዊት ነጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በ34 ዓመቱ ለሕልፈተ ሕይወት የተዳረገው ድምፃዊ ዳዊት ዘዊደሮ፣ ወዛመይ፣ ቸኮላታ፣ ኣጆኺ ትግራይ፣ ደስ ይበለኒ'ሎ፣ ቕዱስ ፀባያ የተሰኙ ዘፈኖቹ ከፍተኛ ተደማጭነት አግኝተውለት ነበር።

News
Singer Dawit Nega. Source: DNT

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

የትግርኛ ሙዚቃ ተጫዋቹ አርቲስት ዳዊት ነጋ ከዚህ ዓለም በሞት ከመለየቱ በፊት ባደረበት ሕመም በሆስፒታል ሲረዳ ቆይቷል።

በ 34 ዓመቱ እንዳረፈ የተገለፀው ድምፃዊው ውልደትና ዕድገቱ መቀሌ እደማርያም ሰፈር ነው።

በልጅነቱ ሙዚቃ የጀመረው ዳዊት በተለይም "ባባ ኢለን" በተባለው ዘፈኑ ቋንቋውን በማይናገሩት ጭምር ከህዝብ ጋር በስፋት ተዋውቋል።

ዳዊት ነጋ ዘዊደሮ፣ ወዛመይ፣ ቸኮላታ፣ ኣጆኺ ትግራይ፣ ደስ ይበለኒ'ሎ፣ ቕዱስ ፀባያ የተሰኙ ዘፈኖቹ ከፍተኛ ተደማጭነት አግኝተውለት ነበር።


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now