አቶ ሙስጠፋ ሙሐመድ የሶማሊ ክልል ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ

*** ፕሬዚደንት ሙስጠፋ የመንግሥታቸው የሥራ አስፈፃሚ አባላት በትምህርት ዝግጅታቸውና የሥራ ልምዳቸው ብቁ የሆኑ እንደሚሆኑ ገልጠዋል።

Homeland Report

Mustefa Muhammed, President of Somali Region. Source: EPA

አዲሱ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ አመት ጉባኤው ላይ አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ ኡመርን የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።

 አቶ ሙስጠፋ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አማካኝነት የቃለ መሐላ ሥነ ስር ዓቱን ካጠናቀቁ በኋላ የክልሉ የመንግሥት ምሥረታ የሴቶችን ኮታና ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ፣ የሚሰየሙት የሥራ አስፈፃሚ አባላትም በትምህርት ዝግጅታቸውና የሥራ ልምዳቸው ብቁ የሆኑ እንደሚሆኑ ተናግረዋል።   

 አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ባለፉት 3 አመታት የሶማሊ ክልልን በፕሬዚደንትነት መምራታቸው ይታወሳል።


1 min read

Published

By Stringer Report


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now