SKIP TO MAIN CONTENT

አንጋፋው አርቲስት ሰለሞን ዓለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አንጋፋው ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ ሰለሞን ዓለሙ በብዙዎች ዘንድ በ"አብዬ ዘርጋው" የሬዲዮ ድራማ ይበልጥ ይታወቃል።

News
Artist Solomon Alemu. Source: PR

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

ሰለሞን ዓለሙ በ5 ቋንቋዎች ከ500 በላይ የሬዲዮ ድራማዎችን፣ የመድረክ ቴአትሮችን እና መነባንቦችን አዘጋጅቷል።

በተለይም ከዳንኪራው ጀርባ፣ ፍራሽ ሜዳ፣ ገመዱ እና አዙሪትን የመሳሰሉ ተወዳጅ ስራዎችን እንዳበረከተ ወዳጆቹ ገልፀዋል።

በኢትዮጵያ ሬዲዮ ታሪክ በተለይ ከ1975-1980 ገናና ስራዎችን ያበረከተበት ወርቃማ ዘመኑ ነበር።

ሰለሞን በቅርቡ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት ሌሊቱን ከዚህ ዓለም ተለይቷል።


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now