SKIP TO MAIN CONTENT

አዲሱ የአዲስ አበባ አስተዳደር ተመሠረተ

*** አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ

Homeland Report
Adanech Abiebie, Mayor of the city of Addis Ababa. Source: Getty

1 min read

Published

By Demeke Kebede


Skip to article content

ከጠቅላይ ዐቃቤ ሕግነታቸው በመነሳት ከነሐሴ 12 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የኢንጂነር ታከለ ኡማ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር በመሆን መሾማቸውን ተከትሎ ወ/ሮ አዳነች የአዲስ አበባ ከተማን በምክትል ከንቲባነት ሲመሩ ቆይተዋል።

 የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ጉባዔ የባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩትን ቡዜና አልቃድርን  አፈጉባዔ አድርጓል፡፡

 አዲስ የተሾሙት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤም ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዳማ ከተማ ከንቲባ፣ የገቢዎች ሚኒስትር እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በመሆን ማገልገላቸው ይታወሳል፡፡

 [ ደመቀ ከበደ ፣ አዲስ አበባ ]


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now