SKIP TO MAIN CONTENT

ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በወንጀል የጠረጠራቸው የ39 ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት ተነሳ

*** የተጠርጣሪዎቹ ያለ መከሰስ መብት እንዲነሳ በሙሉ ድምፅ ያጸደቀው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው

General Attorney
Source: Pexels

1 min read

Published

Updated

By Stringer


Skip to article content

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን የ39 ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አፀደቀ።

በዚህም መሰረት፦

ዶክተር ደብረጸዮን ገብረሚካኤል

አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ

አቶ አባይ ፀሃዬ

ዶክተር አምባሳደር አዲስ ዓለም ቤሌማ

አቶ ጌታቸው ረዳ

አቶ አፅበሃ አረጋዊ

አቶ ገብር እግዚአብሄር አርአያ እና ሌሎችም የህወሓት ተወካዮች ላይ የቀረበው ያለመከሰስ መብት የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ ፀድቋል።

ግለሰቦቹ የተጠረጠሩበት ወንጀሎችም  ጦር መሳሪያ ይዞ በማመፅ፣ የሀገር መከላከያን በመውጋት እና በሌሎችም ተያያዥ ወንጀሎች ዋና አድራጊነት ነው መሆኑ ታውቋል።

ኤፍ.ቢ.ሲ


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now