የአውስትራሊያ የበላይ አካላት ወረርሽኑን እንዴት እያስተናገዱት ነው?

.

. Source: PD

የሀይል አገልግሎቶች፤ የውሃና ግብር ክፍያን ለመፍጸም ለተችገሩ የወጣ ማሻሻያ 

በገንዘብ ችግር ውስጥ ላሉ ቤተቦች እና አነስተኛ የንግድ ተቋማት የቀረበ አመቺ የአከፋፈል አማራጭ፡-

  • በገንዘብ ችግር ውስጥ ያሉ ደንበኞች አገልግሎት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዳይቋረጥ
  • እዳቸውን ለመክፈል እንዲችሉ በቂ ጊዜን በመስጠት ስማቸው እዳን በማይከፍሉ ሰዎች ስም ዝርዝር ውስጥ እንዳይገቡ መከላከል
  • በወቅቱ ባለመከፈል ሳቢያ የሚጨመሩ እዳዎችን እና ወለድን ማንሳት
  • አስፈላጊ የሚባሉ ሰራዎች በሚከናወኑበት ወቅት የታቀዱ የአገልግሎት መቋረጥ እንዳይኖሩ ማድረግ
  • የአገልግሎ ክፍያዎቻቸውን  (ቢሎቻቸውን ) መክፈል የሚችሉ ደንበኞች በተለመደው መልኩ መቀጠል ያለባቸው ሲሆን፤ ይህም ተቋማቱ በስራቸው ላይ እንዲቆዩ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡

Share

Published

Updated


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service