አሽ ባርቲ በናይዶክ ሳምንት የአመቱ ሰው ሽልማትን አሸነፈች

ከተሸላሚዎቹ መካከል አሽ ባርቲ ፤ጃክ ቻርልስ እና በዲ ፍራንክሊን ይገኙባታል።

 NAIDOC AWARDS

Ash Barty won Person of the Year at the NAIDOC awards (AAP) Source: AAP

አመታዊው የናይዶክ ሳምንት ሽልማት በናርም (ሜልበርን) የተከናወነ ሲሆን በመግቢያውንም አክስት ጆይ  እንኳን ወደ አገራችን በሰላም መጣችህ የሚለውን ስነስርአት አከናውነዋል ።

“ ውብ ከሆነው የባህርዛፍ ጫፍ እስክ መሬት ስር ፤ ከእኛ ጋር ስትቀላቀሉ ፤ ለእኛ የሚያሳየን ነገር የቆምንበትን ይህንን ቀደምት መሬት ላበለት ቅድመ አያቶቻችንን መንፈስ ከበሬታን መስጠታችሁን ነው ።

የኢንዲጅነስ ሚኒስትር ሊንዳ በርኒ በበኩላቸው በፌደራል መንግስት እና ቀደምት ነዋሪዎች መከከል ስምምነት እንደሚፈጸም ተናግረዋል ።

" ሁላችንም ይህችን አገር መቀየር ይኖርብናል ፤ ይህችን አገር እንቀይራለን፤ ምክንያቱም ቀኑ መጥቷልና።" 

የናይዶክ ሳምንት ተሸላሚ ከሆኑት መካከል አጎት ጃክ ቻርልስ፤ የጠፉት ትውልዶች ተብለው ለሚታወቁት ቀሪ ዜጎች ላበረከቱት አስተዋጥጸኦ ፤ የአረጋዊ ወንድ ሽልማትንን ወስደዋል።

 የቀድሞዋ ቴኒስ ተጫዋች አሽ ባርቲ የአመቱ ሰው በመባል የተሰየመች ሲሆን ፤ የ26 አመቷ አሽ ባርቲ ከአገር ውጭ በመሆኗም ሽልማቷን አባቷ በእሷ ስም ተቀብለዋል ።

ከዚህ በተጨማሪም የአውስትራሊያ ፉትቦል የሲድኒ ስዋን ተጫዋች የሆነው ጃክ ቻርልስየስፖርት ሰው ሽልማትን ተቀብሏል ።

ናይዶክ ሳምንት እስክ ጁላይ 10 ደርስ ይቀጥላል ። (የጀመረው በጁላይ 3 ነው )


1 min read

Published

Presented by Martha Tsegaw


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now